እንኳን ደስ አለን!

ሲጠበቅ የነበረው የዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር የሬዲዮ ጣቢያ ኤፍ. ኤም 89.0 የሙከራ ሰርጭት ጀመረ።
የሬዲዮ ጣቢያው የሙከራ ስርጭቱን የጀመረ ሲሆን በቀጣይ ቀናት ጥራቱንና የስርጭት አድማሱን ተደራሽነት የማሻሻል ሥራዎች ይሠራሉ።
በጌዴኦ ዞንና በአጎራባች አካባቢዎች ያላችሁ ተከታዮቻችን ጥቆማዎችን እንድታደርሱን በአክብሮት እንጠይቃለን።