በድጋሚ የወጣ የተማሪዎች ጥሪ ይመለከታል
በተለያየ ምክንያት የተማሪ ቅበላ ቀን ለውጥ አስፈልጓል፡፡
በመሆኑም የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች፡-
- ቀድማችሁ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የገባችሁ በግቢው ውስጥ እንድትቆዩ፤
- ጉዞ ያልጀመራችሁ ተማሪዎች በያላችሁበት እንድትሆኑ፤
- ጥቅምንት 30 እና ህዳር 01/2013 ዓ.ም የነበረው የመግቢያ ቀን ላልተወሰኑ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ወደ ፊት የመግቢያ ቀን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳ/ጽ/ቤት