ለክረምት መርሃ ግብር 5ኛ ዓመት #ግብርናናተፈጥሮሃብት ኮሌጅ ተማሪዎች
ትምህርታችሁን በእንስሳት ሳይንስ፣ በእንስሳት ጤና እና በእጸዋት ሳይንስ በክረምት መርሃ ግብር እየተከታተላችሁ ያላችሁ የ5ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክሬት