Dilla University

News
Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

Green University, Sustainable Future

Prime News Top News

ዲ.ዩ፤ ሕዳር 28/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ላለፉት አራት አመታት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሁነው ሲያገለግሉ የነበሩት ዮናስ ሰንዳባ (ዶ/ር) የሽኝት ፕሮግራም ተካሂዷል።

ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ ባሰሙት ንግግር፤ ዶ/ር ዮናስ በሀላፊነት ባሳለፏቸው ጊዜያት በታታሪነት፣ በቅንነትና በበቂ እውቀትና ክህሎት ተቋሙን ማገልገላቸውን ጠቅሰው፤ ዩኒቨርሲቲውን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማድረስ ላደረጉት አስተዋፅኦ በማመስገን በቀጣይም ከዩኒቨርሲቲው የቅርብ ቤተሰብ ሆነው ይቀጥላሉ ሲሉ ገልጸዋል።

ዶ/ር ዮናስ ሰንዳባ፣ ሽኝት የተደረገላቸው የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት፣ በበኩላቸው በተቋሙ በመምህርነትና በሀላፊነት በማገልገላቸው ኩራት እንደሚሰማቸው ገልጸው፤ በነበራቸው ቆይታ ዘርፈ ብዙ እውቀትና ልምድ እንዳካበቱ እንዲሁም የሀላፊነት ቆይታቸው የተሳካ የሆነው የአመራሩንና የግቢው ማሕበረሰብ ቀና ትብብርና ድጋፍ ታክሎበት መሆኑን አንስተዋል።

የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አባላት የምስጋና ምስክር ወረቀትና የማስታወሻ ስጦታ ያበረከቱ ሲሆን፤ ዶ/ር ዮናስ ለተዘጋጀላቸው የሽኝት ፕሮግራም፣ ለተሰጣቸው የምስክር ወረቀትና የማስታወሻ ስጦታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።