ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) ቅድመ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ ያዘጋጀው የሦስት ቀን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
ይህ በስነ ልቦና ዝግጅት ፣ በኮምፒውተር ክህሎት እና በመሠረታዊ የ(GAT)የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ አተኩሮ በዩኒቨርሲቲው ነባሩ ግቢ ሁለገብ አዳራሽ የሚሰጠው ስልጠና የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ሐምሌ 27 የሚጠናቀቅ መሆኑ ተገልጿል።
ለሦስት ቀናት በሚቆየው በዚህ ስልጠና ከ350 በላይ ሰልጣኞች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ለወቅታዊ መረጃዎች
Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: pirdir@du.edu.et