Dilla University

Dilla University
ዲላ ዩኒቨርሲቲ

Green University, Sustainable Future

News
Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ

ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ

Top News

ዲ.ዩ የካቲት 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ድጋፍ ማዕከል ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በድምጽ አማካኝነት በሚሰጥ ትዕዛዝ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችልና ለአይነስውራን ተስማሚ የሆነ (Job Access With Speech) የኮምፒውተር መተግበሪያ እና የብሬል ማንበብና መጻፍ ክህሎት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡
አቶ ዮናስ ተጠምቀ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ፤ ስልጠናው በተስማሚ መሠረታዊ የኮፒውተር እና በብሬል በማንበብ እና በመጻፍ ክህሎት ዙሪያ አይነስውራን እንዴት መጠቀም እንደሚገባቸው መሠረታዊ ጽንሰ ሐሳቦችን የሚቀስሙበት እንዲሁም ከቴክኖሎጂ ጋር ራሳቸውን በማቀራረብ ዕለት ተዕለት የሚሰሩበት እንዲሆን የተሳበ መሆኑን አስረድተዋል።
አባቡ ተሾመ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ድጋፍ ማዕከል ዳይሬክተር በበኩላቸው፤ ስልጠናው አይነስውራን ተማሪዎች በነገ ስራቸው እና ሕይወታቸው ላይ ለውጥ ለማምጣት የሚረዳ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የተዘጋጀ ስልጠና ነው ብለዋል፡፡
በሌላ በኩል፤ አቶ ሰረቀ ብርሃን፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል መምህር፤ ተስማሚ መሠረታዊ የኮፒውተር ስልጠና (Jaws) ዙሪያ ስልጠና የሚሰጡ ሲሆን፤ አባቡ ተሾመ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፍላጎት ትምህርት ድጋፍ ማዕከል ዳይሬክተር ደግሞ በብሬል ማንበብ እና መጻፍ ክህሎት ላይ ስልጠና እንደሚሰጡ ለማወቅ ተችሏል፡፡
በስልጠናው ከአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial) እስከ 4ኛ ዓመት ያሉ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ 14 አይነስውራን ተማሪዎች ተሳታፊ መሆናቸው ታውቋል።
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ፤
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://www.t.me
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et

gtadmin