Dilla University

News
Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

Green University, Sustainable Future

Top News

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 19/12/16 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምር ስልጠና ተቋም በአራተኛ ዙር እያሰለጠናቸው ያሉትን የግብርና ባለሙያዎች በጽንሰ ሐሳብ ደረጃ ሲማሩ የቆዩትን በተግባር የመስክ ምልከታና ልምምድ እንዲያገኙ ማድረጉ ተገልጿል።

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቡና ምርምር ስልጠና ተቋም ዋና ዳይሬክተር አለሙ ዳሳ (ዶ/ር)፤ ሰልጣኞች በክፍል ውስጥ የወሰዱትን ትምህርት በተግባር በሳይቶች (ቡና መፈልፈያ)፣ በአርሶ አደሮች ማሳና በችግኝ ጣቢያዎች በክፍል ውስጥ የተማሩትንና ከዚህ በፊት ከነበራቸው እውቀት ጋር በማዛመድ ልምድና እውቀት እንዲያገኙ ታስቦ መዘጋጁትን ገልጸዋል።

አቶ ኩምሳ ወ/ጊዮርጊስ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም የስልጠና ኦፊሰር በበኩላቸው፤ ሰልጣኞች ወደ ማህበረሰቡ ሲቀላቀሉ የሚሰሩትን ስራ በትክክል እንዲረዱ ይህ የመስክ ምልከታ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸው፤ ስልጠናው ትኩረት ያደረገው ቡና ላይ በመሆኑ ከለቀማ እስከ መፈልፈያ ያለውን የቡና ዝግጅት እንዲሁም በችግኝ አዘገጃጀት ዙርያ የተሰጠ እንደነበር ተናግረዋል።

ከሰልጣኞች መካከል አቶ ጋሻው ተፈራ እና አሳየ ገዛኸኝ የመጡበት አካባቢ ቡና በብዛት የሚመረትበት እንደሆነ በመግለፅ፤ ስለ ቡና ተጨማሪ ግንዛቤ ማግኘታቸውንና የጌዴኦ አርሶ አደሮችና ባለሙያዎች በጥምር እርሻ አያያዝ ዙሪያ ትልቅ እውቀት ማግኝታቸውን ተናግረዋል።

ዲላ፤

የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ

የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et

Telegram:https://t.me/dprd9

website: https://www.du.edu.et

Email: https://www.pirdir@du.edu.et