ራዕይ (Vision)
በ2030 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ተወዳዳሪ፣ በዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው፣ለህብረተሰብ ለውጥ የሚተጋ የፈጠራና የግኝት ዩኒቨርሲቲ መሆን፣
ዕሴቶች (Values)
- ሙያዊ ስነ-ምግባር (Professionalism and ethics)
- አጋርነት (Partnership)
- ጥራት ያለዉ አገልግሎት (Quality Service)
- መማማርና ዕድገት (Learning and Growth)
- ፈጠራን ማበረታታት (Recognition of Creativity)
- ብዝሃነትና አቃፊነት (Diversity and Inclusiveness)
- ስራ ፈጣሪነት (Entrepreneurship)
- አረንጓዴያማነት (Greenness)