የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስትና ከጌዴኦ ማህበረሰብ ምስጋና የተቸረው የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓምድር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት በአለም ቅርስ መዝገብ ላይ እንዲመዘገብ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ነው።
ይህ የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓምድር በ UNESCO ዝርዝር ላይ መስፈሩ የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ እሴት የሚያረጋግጥ በመሆኑ ዩኒቨርሲቲያችን ከማህበረሰቡ ጋር የሚሰራቸውን ልዩ ልዩ ስራዎች አጠናክሮ ይቀጥላል።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ