Dilla University

News
Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

Green University, Sustainable Future

Top News

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ (WVE) በኮቾሬ ወረዳ ፍሥሃ-ገነት ከተማ ሲገለገልበት የቆየውን ሙሉ ግቢ ተረክቧል።
ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት፤ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአካባቢው በሰላም፣ በግብርና፣ ጤና፣ በትምህርት እንዲሁም በተለያዩ መሰረተ ልማቶች ዙሪያ ለሰራው ስራ አመስግነው፤ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ከወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተረከበውን ሙሉ ግቢ የተለያዩ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን ለመስራት እንደሚያውል ገልጸዋል።
የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የደቡብ ምስራቅ ፕሮግራም ማዕከል መሪ፣ አቶ አሰፋ እሸቴ በበኩላቸው፤ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በጌዴኦ ዞን ኮቾሬ ወረዳ ለ15 አመታት ሲያገለግል መቆየቱን ገልጸው፤ ፕሮጀክቶች በአንድ አካባቢ ያላቸውን ቆይታ ሲያጠናቅቁ ሲገለገሉባቸው የነበሩትን የተለያዩ ቢሮዎች ለተለየዓዩ ለተቋማት የሚያስረክቡ መሆኑን መሰረት በማድረግ የሙሉ ግቢ ርክክብ መደረጉን ገልጸዋል።
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ሲሰራ የነበረ መሆኑን የጠቀሱት አቶ አሰፋ፤ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአከባቢው እየሰራ የነበረውን ስራ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ያስቀጥልልኛል ብሎ በማመኑ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ባወጣው አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 61(4) መሰረት ማዕከሉን በዛሬው እለት ለዩኒቨርሲቲ ማስረከቡንና በዚህም ደስተኛ እንደሆኑ ገልጸዋል።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት፣ ሀብታሙ ተመስገን (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎችን ለማከናወንም ሆነ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ድጋፍ ለመስጠት እንደዚህ አይነት ቦታ ትልቅ እገዛ እንዳለው ተናግረዋል።
ዶ/ር ሀብታሙ አያይዘው፤ ከቅርብ ግዜ ወዲህ በቡና ላይ ትኩረት አድርገን እየሰራን በመሆኑ ስራችንን በዚያ ልክ ለማውጣት ይህ ማዕከል ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ሲሉ ገልጸዋል።
በሌላ በኩል የኮቼሬ ወረዳ የፍስሃ-ገነት ከተማ ማዘጋጃ ስራ አስኪያጅ አቶ አብነት ታፈሰ፤ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በነበረው ቆይታ በርካታ የልማት ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን አስታውሰው፤ ሲያከናውናቸው የነበሩ ፕሮጀክቶችን ሲያጠናቅቅ ሲገለገለልበት የነበረው ግቢ አብሮን ላለው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ማስረከቡ አስደስቶናል ብለዋል። አክለውም ከግቢው ርክክብ ጋር ተያይዞ ለሚያስፈልግ ማንኛውም ጉዳይ ከተማ አስተዳደሩ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገልጸዋል።
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ፤
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት


Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://www.t.me
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et