ለሴት ቡና አልሚ አርሶ አደሮች በቡና ልማት ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
ዲ.ዩ፤ ጥር 3/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ማሕበር (Women in coffee Ethiopia) ጋር በመተባበር በቡና ምርት ጥራት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል።
ዲ.ዩ፤ ጥር 3/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ማሕበር (Women in coffee Ethiopia) ጋር በመተባበር በቡና ምርት ጥራት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል።
ዲ.ዩ፤ ጥር 02/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በጌዴኦ ዞን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች፦ ገደብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ቀዲዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲሁም አዳሜ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስ ኤግዚቢሽንና ፓናል ውይይት አካሂዷል።
ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ጥር 01/2016 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ተገቢውን መስፈርት አሟልተው ተገኝተዋል ያላቸውን አምስት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት (Associate professor) ማዕረግ አካዳሚክ ደረጃ ዕድገት (promotion) ሰጥቷል።
ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴቶች ቡና አልሚ ገበሬዎች ማህበር (Women in coffee Ethiopia ) ጋር በመተባበር በቡና ምርት ዙሪያ ለሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው።
ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 28/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል አስተዳደር ከህሙማና ሰራተኞች ጋር የገና በዓልን በድምቀት አክብረዋል።