Dilla University

News
Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Dilla University signed MOU with Nanjing University to work in partnership

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

Green University, Sustainable Future

Top News

ዲ.ዩ፦ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ):- የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ከ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የበይነ መረብ ተፈታኞች ጋር #የምትተክልሀገርየሚያፀና_ትውልድ በሚል መሪ ቃል እንደሀገር የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ አካል በመሆን አረንጓዴ አሽራ አኑረዋል።
ችሮታው አየለ (ዶ/ር)የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በአረንጓዴ አሸራ ማኖር መርሐግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር እንደሀገር የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በበይነመረብ የወሰዱት ተማሪዎች ለማስታወሻ አገር በቀል የፍራፍሬ ዛፎች በመዘጋጀት መተከሉን አውስተው ተፈታኞች በዚህ ትልቅ አገራዊና ለቀጣይ ትውልድ የሚጠቅም ፕሮግራም መሳተፋቸው እድለኞች መሆናቸውን ተናግረዋል።
ዶክተር ችሮታው አያይዘውም አረንጓዴ አሻራ ማኖሩ በዩኒቨርስቲው ማሕበረሰብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል።
አረንጓዴ አሻራ በማኖር ከተሳተፉ ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል አብርሃም ዱኳሌና ስላምነሽ ብርሃኑ በዲላ ከተማ የዳማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሰጡን አስተያየት ዲላ ዩኒቨርሲቲ ላዘጋጀላቸው ታሪካዊ ሁነት አመስግነው ያኖሩት አረንጓዴ አሻራ ተመልሰው በመምጣት ውሃ በማጠጣትና በመንከባከብ በአግባቡ አድጎ ዛፍ እስከሚሆን ክትትላቸውን እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ፤
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት


Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://www.t.me
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *