በድጋሚ የወጣ የተማሪዎች ጥሪ ይመለከታል

በድጋሚ የወጣ የተማሪዎች ጥሪ ይመለከታል

በተለያየ  ምክንያት የተማሪ ቅበላ ቀን ለውጥ አስፈልጓል፡፡

በመሆኑም የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች፡-

  1. ቀድማችሁ  ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የገባችሁ በግቢው ውስጥ እንድትቆዩ፤
  2. ጉዞ ያልጀመራችሁ ተማሪዎች በያላችሁበት እንድትሆኑ፤
  3. ጥቅምንት 30 እና ህዳር 01/2013 ዓ.ም የነበረው የመግቢያ ቀን ላልተወሰኑ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ወደ ፊት የመግቢያ ቀን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳ/ጽ/ቤት