ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀጥሎ በተያያዘው ማስታወቂያ በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች በ2016 ዓ.ም በመደበኛው መርሃግብር ለሁለተኛ (MA/MSc) እና ለሶስተኛ (PhD) ዲግሪ ትምህርት አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
የማመልከቻ ጊዜ፦ ከነሐሴ 10/2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 05/2016 ዓ.ም። የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደ ፊት የሚገለፅ ይሆናል።
#ማሳሰቢያ፦ ዝርዝር መርሃግሮቹን እና አስፈላጊ መስፈርቶችን ከዚህ ማስታወቂያ በተያያዘው ሰነድ ይመልከቱ።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት