ለክረምት መርሃ ግብር 5ኛ ዓመት #ግብርናናተፈጥሮሃብት ኮሌጅ ተማሪዎች
ትምህርታችሁን በእንስሳት ሳይንስ፣ በእንስሳት ጤና እና በእጸዋት ሳይንስ በክረምት መርሃ ግብር እየተከታተላችሁ ያላችሁ የ5ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።
ትምህርታችሁን በእንስሳት ሳይንስ፣ በእንስሳት ጤና እና በእጸዋት ሳይንስ በክረምት መርሃ ግብር እየተከታተላችሁ ያላችሁ የ5ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።
በሪሜዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበትና የምትመዘገቡበት ቀን ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተገለጸው ቀን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ (ኦዳያኣ ካምፓስ) በሚገኘው ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡