ለዶ/ር ዮናስ ሰንዳባ የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ፤
ዲ.ዩ፤ ሕዳር 28/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ላለፉት አራት አመታት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሁነው ሲያገለግሉ የነበሩት ዮናስ ሰንዳባ (ዶ/ር) የሽኝት ፕሮግራም ተካሂዷል።