የማህበረሰብ አቀፍ አጋርነት ፕሮጀክት ትልም ግምገማ ተካሄደ
ዲ.ዩ፤ ግንቦት 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በመሆን የቀረጸውንና ለ4 ዓመት ይቆያል የተባለውን የማህበረሰብ አቀፍ አጋርነት ፕሮጀክት ትልም ግምገማ) (Community Engagemeng Project Proposal Defense) አካሂዷል።