Dilla University

Dilla University
ዲላ ዩኒቨርሲቲ

Green University, Sustainable Future

News
Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

Top News

ወደ አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ የሚደረገው ሽግግር በትኩረት እየተሰራበት መሆኑ ተገለፀ

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ወደ አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲነት የሚያደርገውን ሽግግር ለማፍጠን የልየተና የትኩረት መስክ ዳይሬክቶሬት ተቋቁሞ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገልጿል።

Top News

የዜሮ ፕላን ፕሮግራም ዓመታዊ የምስረታ በዓሉን አከበረ

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 12/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ዜሮ ፕላን ፕሮግራም (0 – Plan) ዓመታዊ የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል።

Top News

በአካዳሚክ ፕሮግራም ስር የሚካሄዱ ስራዎችን በዲጂታል ሲስተም ለመስራት የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ ግንቦት 8/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ለሁሉም ኮሌጅ ዲኖች፣ ምክትል ዲኖች፣ እንዲሁም ለትምህርት ክፍል ኃላፊዎች በአጠቃላይ የኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ሲስተም ISIMS (Integrated Student Information Management System) ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

Top News

ፕሮጀክቶችን በመቅረጽና ፈንድ በማፈላለግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 07/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የማህበረሰብ ችግር ፈች የሆኑ ኘሮጀክቶችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማፈላለግ የሚያግዝ ስልጠና ከጌዴኦ ዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ሰጥቷል።

Top News

በታዳሽ ኃይል አማራጮች አመራረትና አጠቃቀም ዙሪያ ተግባር ተኮር ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጌዴኦ ዞን 8 ወረዳዎች፣ ከምዕራብ ጉጂ አባያ ወረዳ እንዲሁም ከሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳዎች ለተወጣጡ የኢነርጂ ባለሙያዎች በታዳሽ ኢነርጂ (ባዮ ጋዝ፣ ብሪኬትና ፀሃይ ሀይል) አማራጮች አመራረትና አጠቃቀም ዙሪያ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል።

Top News

ለሥነ ህዝብ ማዕከል ባለሙያዎች በመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ ሚያዝያ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለወናጎ የሥነ-ህዝብ ማዕከል ሠራተኞች በመረጃ አሰባሰብ ዘዴዎች ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል።

Top News

የአፍሪካ አገር በቀል ዛፎች ቀን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሮ ዋለ

ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የአፍሪካ አገር በቀል ዛፎች ቀን የዲላ ዩኒቨርሲቲ የማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከዕፅዋት ጥበቃ እና ኢኮ-ቱሪዝም ማዕከል ጋር በመተባበር “አገር በቀል ዛፎችን በትምህርት ቤቶች በመትከል እና በመንከባከብ ተፈጥሮን እንጠብቅ” በሚል መሪ ሀሳብ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ዕፅዋት ጥበቃ እና ኢኮ-ቱሪዝም ማዕከል ባዘጋጁት መርሃ ግብር ተከብሮ ውሏል።

Top News

ዕጩ መምህራን ሲያከናውኑት የነበረው ተግባራዊ ልምምድ ተጠናቀቀ

ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በማሕበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ እና በተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስር በሚገኙ ትምህርት ክፍሎች በመምህርነት ሙያ የሚሰለጥኑ ተማሪዎች የነበረውን የተግባር ትምህርት (Practicum) ማጠናቀቃቸው ተገልጿል።

Top News

ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት በይፋ ተጀመረ

ዲ.ዩ፤ ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙና በዘንድሮ አመት ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የሚሰጠውን የማጠናከሪያ ትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል።