ዲላ ዩኒቨርሲቲ “ቦቫንስ ብራውን” የዶሮ ዝርያዎችን ወደ ምርት ማስገባቱን ገለጸ
ዲ.ዩ ነሐሴ 23/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ምርታማነታቸው የተረጋገጡ ‘ቦቫንስ ብራውን’ (Bovans Brown) የተሰኙ…
ዲ.ዩ ነሐሴ 23/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ምርታማነታቸው የተረጋገጡ ‘ቦቫንስ ብራውን’ (Bovans Brown) የተሰኙ…
ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 21/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት አዘጋጅነት ለዲላ እና ዳማ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ተሰጥቷል።
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል አዘጋጅነት በምርምር መረጃ አያያዝ እና አስተዳደር እንዲሁም በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡
ዲ.ዩ፤ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማሕበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ለስምንት የሥነ-ዜጋና ሥነ ምግባር የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ላፕቶፕ ኮምፒዩተር በስጦታ አበርክቷል።