ለድሀረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ................................... የዲላ ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2014 ሁለተኛ መንፈቀ ትምህርት አደረሳችሁ እያለ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ በተገለጹ የትምህርት ዓይነቶች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ በመደበኛና በተከታታይ መርሃ ግብሮች አመልካቾቸን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ ........................................ አመልካቾች “Application Form” እና “Letter of Sponsorship” ከቴሌግራም ቻናላችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ******************* Please trace our telegram channel for the original copy of the announcement. .................................................... ዌብሳይት: www.du.edu.et ኢሜይል: pirdir@du.edu.et ፌስቡክ: https://www.facebook.com/du.edu.et/ ቴሌግራም: https://t.me/dprd9 ዩቲዩብ: https://www.youtube.com/channel/UCFfmfpiP1lCSdnT4fOD0a4g ትዊተር፡ https://twitter.com/UniversityDilla... ስልክ: +251 46 131 00 01/+251 46 331 24 61 ፋክስ: +251 46 331 35 16 ፖ.ሳ.ቁ: 419 Dilla University University of the Green Land!