የድህረ-ምረቃ ትምህርታችሁን በዲላ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ያመለከታችሁ አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ላይ መሆኑን እየገለፅን አመልካቾች ለፈተና መቀመጥ መቻላችሁን ለመማር ካመለከታችሁበት የትምህርት ክፍል ጋር በመነጋገር በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ፈተናውን እንድትፈተኑ እናሳውቃለን። ሬጂስትራር እና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ................... ዲላ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ